"አባ ፍራንሲሰስ በጣም ከባድና ውስብስብ የሆነውን ደረጃ አልፈዋል ማለት እንችላለን" ሲሉ ተናግረዋል። የ88ቱ ሊቀ ጳጳስ አባ ፍራንሲስ ሁለቱም ሳንባቸው በኒሞኒያ ወይም እጥፍ ሳምባ ምች(ደብል ...
ነገሩ እንዲህ ነው፡፡ በጎረቤት ሀገር ሱዳን ምስራቃዊ የሀገሪቱ አካባቢ በምትገኘው ሩምቤክ ተብላ በምትጠራ አካባቢ አንድ ሙክት በግ አንዲት አዛውንት ላይ ባደረሰው ጉዳት ከቀናት ህመም በኋላ ...
አየር ኃይሉ ዝቅተኛ አፈጻጸም ያስመዘገቡ 32 ኤፍ 22 (F-22) የጦር ጄቶች ከአገለግሎት ውጪ እንዲሆኑ እቅድ ቢይዝም፤ የአሜሪካ ኮንግረስ እቅዱን ውድቅ በማድረግ እስከ 2028 አገለግሎት ላይ ...
በቅርቡ የተደረሰውና ዛሬ እንደሚፈረም የሚጠበቀው የብርቅዬ ማዕድናት ስምምነት አሜሪካ የዩክሬንን ማዕድናት እንድታገኝ የሚያስችል ሲሆን አሜሪካ በምትኩ ለዩክሬን የደህንነት ዋስትና ለመስጠት ...
እስራኤልና ሃማስ በካይሮው ድርድር ስምምነት ላይ የሚደርሱ ከሆነ በጋዛ ከሚገኙ ቀሪ 59 ታጋቾች በህይወት ያሉት (24ቱ) በሁለተኛው ምዕራፍ ይለቀቃሉ። የጋዛውን ጦርነት ሙሉ በሙሉ እንደሚያስቆም ...
ሰሜን ኮሪያ ሁሉንም የኒዩክሌር መሳሪያዋን ለመጠቀም በሙሉ አቅሟ እንድትዘጋጅ የሀገሪቱ መሪ ኪም ጆንግ ኡን አሳስበዋል። ክሩዝ ሚሳኤሎቹ ለ130 ደቂቃዎች 1 ሺህ 587 ኪሎሜትሮችን ከተምዘገዘጉ በኋላ ...
የአሜሪካው ፕሬዝዳነት ዶናልድ ትራምፕ ከዚህ ቀደም “አምባገነን” ሲሉ የተቿቸውን የዩክሬኑ አቸቻቸው ቮሊድሚር ዘለንስኪን “ጀግና መሪ ነው” ሰሊ አሞካሽተዋል። ...
ጆምቤ በተባለች ትንሽ መንደር ነዋሪ የሆኑት ኤርኔስቶ ሙኑቺ ካፒንጋ 104 ልጆችና 144 የልጅ ልጆቻቸውን እንደ አንድ ቤተሰብ በማስተዳደር ላይ ናቸው። የራሳቸውን ቤተሰብ መንደር የመሰረቱት ካፒንጋ ...
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ባሳለፍነው ሕዳር ወር ላይ በተካሄደው ምርጫ ወደ ስልጣን ከመጡ በኋል ጦርነቱ የሚቆምበት መላ እየተፈለገ ይገኛል፡፡ ይህን ተከትሎ ለዩክሬን ዋነኛ የጦር መሳሪያ ...
ከደማስቆ ወጣ ብሎ በሚገኝ ወታደራዊ ኤርፖርት በሺህ የሚቆጠሩ ዜጎች በከፍተኛ ስቃይ፣ በድብደባ፣ በምግብ እና በህክምና እጦት እንዲሁም በተለያዩ መንገዶች መገደላቸውን ሮይተርስ አገኘሁት ያለውን ...
እስካሁን የአሜሪካ አለማቀፍ የልማት ተራድኦ ድርጅት (ዩኤስኤአይዲ) ድጋፍ መቋረጥ እና ከአለም ጤና ድርጅት አባልነት መውጣት በዋናነት የሚጠቀሱ ሲሆን፥ በቀጣይ ከመንግስታቱ ድርጅት፣ ከኔቶ አሁን ...
የያኔዋ ሶቪየት ህብረት በ1970ዎቹ፤ አሜሪካ ደግሞ ከመስከረም 11ዱ ጥቃት በኋላ ወደ አፍጋኒስታን ቢዘልቁም እንዳሰቡት አልሆነላቸውም። ዋሽንግተን ከሁለት አስርት አመታት በኋላ ያለምንም ድል ጦሯን ...
Some results have been hidden because they may be inaccessible to you
Show inaccessible results