የእስራኤል ካቢኔ የተኩስ አቁም ስምምነቱን በዛሬው እለት የሚያጸድቀው ከሆነ ከእሁድ ጀምሮ ተግባራዊ ይደረጋል። በረቂቅ ሰነዱ ላይ እስራኤል ማሻሻያ ካላደረገች በስተቀር በሶስት ምዕራፍ የተከፋፈለው የጋዛ ተኩስ አቁም እና የታጋቾች ማስለቀቅ ስምምነት ቀጣዩን እንደሚመስል አሶሼትድ ፕረስ ዘግቧል። ...
ሁለቱ ተፋላሚዎች በጋዛ እያካሄዱ ያሉትን ጦርነት ለማቆም እና የእስራኤል ታጋቾችን በፍልስጤማውያን እስረኞች ለመለዋወጥ በዛሬው እለት መስማማታቸውን ሮይተርስ በድርድሩ ዙሪያ መረጃ የደረሳቸውን ...
ከሚስተር ቢስት ባለፈ የአለማችን ቁጥር አንድ ባለሀብት ኢለን መስክ ከኩባንያው አገልግሎት ግዢ ጋር በተገናኝ ስሙ እየተያዘ ሲሆን ቲክቶክ ከጊዢው ጋር ተያይዞ ለቀረቡለት ጥያቄዎች “ለልቦለድ ፈጠራዎች ...
"ደም መፋሰስን" ለማስቀረት ነው ብለዋል። በሀገሪቱ በስልጣን ላይ ያለ ፕሬዝደንት ሲታሰር የመጀመሪያ ሲሆን ጠንካራ ዲሞክራሲ ያላትን እስያዊት ግራመጋባት ውስጥ ከቷታል። ዩን ባወጁት ለአጭር ጊዜ ...
የሩቅ ምስራቋ ጃፓን በተጠናቀቀው የ2024 ዓመት የጎበኟት የውጭ ዜጎች ቁጥር 37 ሚሊዮን ገደማ ደርሷል፡፡ ሀገሪቱ በ2019 ላይ በ32 ሚሊዮን ጎብኚዎች የተጎበኘች ሲሆን ይህም በታሪክ ትልቁ ቁጥር ...
ላለፉት አራት ወራት ጭማሪ ያላሳየው የዓለም ነዳጅ ዋጋ አዲስ ጭማሪ ያሳየ ሲሆን አሜሪካ በሩሲያ ላይ ከሰሞኑ የጣለችው አዲስ ማዕቀብ ደግሞ ለነዳጅ ዋጋ መጨመር ዋነኛው ምክንያት ሆኗል፡፡ ሮይተርስ ...
የእሳት አደጋ ሰራተኞች ከበረሃ የተነሳ ንፋስ ቢኖርም የሎስ አንጀለስ ከተማ ክፍሎችን ለሳምንታት ያወደሙትን ሁለት ግዙፍ ሰድድ እሳቶች በዛሬው እለት ባሉባት ማስቆም ችለዋል። ቢያንስ ከሰባት የአሜሪካ ...
አሜሪካን ከ2015ቱ የኢራን የኒዩክሌር ስምምነት ያስወጡት ትራምፕ ዳግም መመረጥን አስመልክቶ ለቀረበላቸው ጥያቄም "ትራምፕ በመካከለኛው ምስራቅም ሆነ በመላው አለም ሰላም እንዲሰፍን ይሰራሉ ብዬ ...
የአሜሪካ ፕሬዝዳንቶች በዓለ ሲመት በየአራት አመቱ ጥር 20 ይካሄዳል። ጥር 20 እሁድ ከዋለ ደግሞ ጥር 21 ላይ ይደረጋል። ጆ ባይደን በ2021 በዓለ ሲመታቸው ሲካሄድ 46 ፕሬዝዳንቶች በተለያየ ጊዜ ለ73 ጊዜ ቃለ መሃላ ፈጽመዋል። ...
የዩን ወታደራዊ አዋጅ ደቡብ ኮሪያውያንን ከማስደንገጥ አልፎ በእስያ በኢኮኖሚዋ አራተኛ ደረጃ ላይ ያለችውን እንዲሁም የዋሽንግተን ቁልፍ የጸጥታ አጋር የሆነችውን ደቡብ ኮሪያን ወደአልተጠበቀ ፖለቲካዊ ...
ተሰናባቹ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ሽብርተኝነትን በመንግስት ደረጃ ስፖንሰር ታደርጋለች በሚል የተፈረጀችውን ኩባ ከዝርዝሩ ለማስወጣት ወሰኑ። ኩባን ከሽብር ፍረጃው ለማስወጣት ሃቫና የፖለቲካ ...
የቻይናው ጄ-36 የጦር አውሮፕላን ግን ሰሶት ሞተሮች የተገጠሙለት ሲሆን ከዚህ በፊት ለሚዛን መጠበቅ በሚል ከኋላ በኩል ጭራ መሳይ አካል ያላቸው ሲሆን የቻይናው ግን ከጎን እና ጎን በስተቀር ከኋላ ...