"የጋዛ ህዝብ ትዕግስት እና የፍልስጤማውያን ብርቱ ትግል እስራኤል እንድታፈገፍግ አድርጓል" ብለዋል። የኢራን አብዮታዊ ዘብም "የተኩስ አቁም ስምምነቱ እና የጦርነቱ መቆም ለፍልስጤማያን ትልቅ ድል ...