ቃል አቀባዩ በመግለጫቸው ካነሷቸው ጉዳዮች መካከል የኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት፣ በተለያዩ ሀገራት በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ስላሉ ኢትዮጵያዊያን ጉዳይ፣ ኢትዮጵያ ከተመራጩ የአሜሪካ ...
ናይጄሪያ እና ደቡብ አፍሪካ ሶስተኛ እና አራተኛ ደረጃን ሲይዙ በአለም 52ተኛ ደረጃ ላይ የምትገኘው ኢትዮጵያ በአፍሪካ 5ተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች፡፡ በአንጻሩ በ2025 ደካማ ወታደራዊ አቅም ...
አን የተሰኘችው ዲዛይነር ከታዋቂው የሆሊውድ ተዋናይ ጋር ለአንድ አመት ተኩል ያህል የፍቅር ግንኙነት ውስጥ እንዳለች ብታምንም ግንኙነቷ ከትክክለኛው ብራድፒት ጋር ሳይሆን "ኤአይ ብራድ ፒት" ጋር ...
የእስራኤል ካቢኔ የተኩስ አቁም ስምምነቱን በዛሬው እለት የሚያጸድቀው ከሆነ ከእሁድ ጀምሮ ተግባራዊ ይደረጋል። በረቂቅ ሰነዱ ላይ እስራኤል ማሻሻያ ካላደረገች በስተቀር በሶስት ምዕራፍ የተከፋፈለው ...
የአሜሪካ ፕሬዝዳንቶች በዓለ ሲመት በየአራት አመቱ ጥር 20 ይካሄዳል። ጥር 20 እሁድ ከዋለ ደግሞ ጥር 21 ላይ ይደረጋል። ጆ ባይደን በ2021 በዓለ ሲመታቸው ሲካሄድ 46 ፕሬዝዳንቶች በተለያየ ...
ሁለቱ ተፋላሚዎች በጋዛ እያካሄዱ ያሉትን ጦርነት ለማቆም እና የእስራኤል ታጋቾችን በፍልስጤማውያን እስረኞች ለመለዋወጥ በዛሬው እለት መስማማታቸውን ሮይተርስ በድርድሩ ዙሪያ መረጃ የደረሳቸውን ...
የሩቅ ምስራቋ ጃፓን በተጠናቀቀው የ2024 ዓመት የጎበኟት የውጭ ዜጎች ቁጥር 37 ሚሊዮን ገደማ ደርሷል፡፡ ሀገሪቱ በ2019 ላይ በ32 ሚሊዮን ጎብኚዎች የተጎበኘች ሲሆን ይህም በታሪክ ትልቁ ቁጥር ...
ከሚስተር ቢስት ባለፈ የአለማችን ቁጥር አንድ ባለሀብት ኢለን መስክ ከኩባንያው አገልግሎት ግዢ ጋር በተገናኝ ስሙ እየተያዘ ሲሆን ቲክቶክ ከጊዢው ጋር ተያይዞ ለቀረቡለት ጥያቄዎች “ለልቦለድ ፈጠራዎች ...
"ደም መፋሰስን" ለማስቀረት ነው ብለዋል። በሀገሪቱ በስልጣን ላይ ያለ ፕሬዝደንት ሲታሰር የመጀመሪያ ሲሆን ጠንካራ ዲሞክራሲ ያላትን እስያዊት ግራመጋባት ውስጥ ከቷታል። ዩን ባወጁት ለአጭር ጊዜ ...